የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር, በአዋጅ ቁጥር 1097/2018 እ.ኤ.አ. ጥቅምት 2018 የተቋቋመው የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና (ቴ/ሙ/ት/ሥ) በኢትዮጵያ እንዲመራ ለማድረግ ነው


ዜና

Card image

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ድኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በጉባኤው መክፈቻ እንዳሉት የህዳሴው ግድብ ለዘመናት ከተፈታተነን ድህነት ለመላቀቅ መንግስትና ህዝባችን በጋራ የጀመሩት የህልውናችን መገለጫ ነው። ግድቡ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለተፋሰሱ ሃገራት ጭምር ዘመን ተሻጋሪ ፀጋ የሚያላብስ ታሪካዊ ክንዋኔ መሆኑን ተናግረዋል። "የታላቁ ህደሴ ግድብ የህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ በበኩላቸው የህደሴው ግድብ ...

Card image

ከማህበረሰቡ ያለካሳ ክፍያ በተሰጠ 500 ሄክታር ይዞታ ላይ የተገነባው ዩኒቨርሲቲው፤ የመማሪያ ክፍሎች፣ የአስተዳደር፣ የቤተ ሙከራ፣ የቤተ መጽሐፍት፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ተሟልቶለታል። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ዩኒቨርስቲዉ በአርብቶ አደር አካባቢ የተከፈተ በመሆኑ የአካባቢዉን ማህበረሰብ ኑሮ ከመቀየር ባሻገር ለኢትዮ-ኬኒያ ቀጠናዊ ትስስርም አስተዋጽኦ ያበረክታል ብለዋል፡፡ ዶ/ር ቦኩ ጣቼ ፤-የቦረና ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዩኒ...

Card image

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከአለም ባንክ ጋር በመተባበር በአምስት ዓመታት ዉስጥ ግንባታቸዉ ተጠናቆ ወደስራ የሚገቡ ሰባት የምስራቅ አፍሪካ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ የልህቀት ማእከላትን ከ150 ሚሊየን ዶላር በላይ መድቦ በተለያዩ አካባቢዎች እያስገነባና እያጠናከረ ይገኛል ከግንባታዎቹ መካከል አንዱ የሆነዉ የኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ልህቀት ማእከል የመሰረት ድንጋይ ሰኔ 02/2013 ዓም. የተ...

Card image

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገር አቀፍ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ተማሪ ኦሊ በዳኔ እንደገለጸዉ የዉይይቱ ዓላማ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከመማር ጎን ለጎን አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተሳትፎቸዉን ለማሳደግ ነዉ ፡፡ ፐፕሬዝዳንቱ በቀጣይም ተማሪዎች በተደራጀ መልኩ በሃገራዊ አንድነትና መግባባት በጉልበታቸዉና በእዉቀታቸዉ ተሳታፊ እንዲሆኑ መድረኮች እንደሚመቻቹ ጠቁሟል ፡፡ በአገር አቀፍ ተማሪዎች ህብረት በኩል የተጋበዙት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስ...

አገልግሎቶች

ለቅሬታ አቅራቢዎች በሙሉ የ2013 ዓ.ም የተማሪዎች ምደባ ቅሬታ ከሚያዚያ 25-28/2013 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቅሬታችሁን በአካል መምጣት ሳያስፈልግ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ባዘጋጀው የሚከተለዉ ድረገፅ ላይ ወይም በሚከተሉት የኢሜልና ስልክ አድርሻዎች ቅርታ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል የሚመጣ ቅሬታን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ዌብ ሳይት፡ https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7 ስልክ ቁጥር፡ • +251911763794 • +251943543805 ኢሜል፡ support@ethernet.edu.et


አስተዳደር

ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ

ሚኒስትር

ክቡር ዶ/ር ሙሉ ነጋ

ሚኒስትር ዴኤታ

ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ

ሚኒስትር ዴኤታ

ክቡር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ

ሚኒስትር ዴኤታ


አድራሻችን

ቦሌ ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አካዳሚ ፊት ለፊት, አዲስ አበባ ኢትዮጵያ