ለራያ ዩኒቨርስቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

ተለጥፏል 2021-01-06
Card image

የራያ ዩኒቨርስቲ ጥር 15 እና 16 ቀን 2013 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ያካሂዳል፡፡

ስለሆነም ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ተገኝታሁ ምዝገባ እንድታካሂዱ እያሳሰብን መደበኛ ትምህርት የሚጀመረው ጥር 17 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ይገልፃል፡፡ 


የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር.


ዜና

Card image
2021-04-09
የ2013 የትምህርት ዘመን አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያን በተመለከተ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
Card image
2021-04-07
የኮቢድ 19 ወረርሽኝ አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ የመከላከሉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ
Card image
2021-04-07
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት አግባብነት ጥራት ካውንስል ሊቋቋም ነው
Card image
2021-04-06
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ
Card image
2021-04-01
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ላይ ምሁራንን አወያዬ
Card image
2021-03-29
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትርና የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ በትብብርና አጋርነት ጉዳዮች መከሩ