የራያ ዩኒቨርስቲ ጥር 15 እና 16 ቀን 2013 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ያካሂዳል፡፡
ስለሆነም ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ተገኝታሁ ምዝገባ እንድታካሂዱ እያሳሰብን መደበኛ ትምህርት የሚጀመረው ጥር 17 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ይገልፃል፡፡
የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር.