ዋና ዓላማውን በካናዳና ኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል በትብብር ለመስራት እንዲቻል የትኩረት መስኮችን መለየት ያደረገ ውይይት ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

Posted 2019-12-01
Card image

ዋና ዓላማውን በካናዳና ኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል በትብብር ለመስራት እንዲቻል የትኩረት መስኮችን መለየት ያደረገ ውይይት ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

በውይይቱ ከካናዳ አገር የመጡ Colleges And Institutes Canada (CICan), University of British Colombia, Dalhousie University ተወካዮች እና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ፣ የካናዳ ኢምባሲ አምባሳደር ሚስተር አንቶዋን ሺቨሬ እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ፕሬዚዳንቶች ታድመዋል፡፡

በቆይታቸውም በከፍተኛ ትምህርትና በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፎች አዳዲስ ትብብሮችን ለመጀመር በሚያስችሉና የተጀመሩ ትብብሮችንም አጠናክሮ ለማስቀጠል በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡Pictures


News

Card image
2019-12-13
Government commitment is the key to promoting sustainable development via scientific and technological innovations.
Card image
2019-11-12
UN Secretary-General highlights UNESCO’s global leadership in education at Organization’s 40th General Conference
Card image
2019-11-12
A workshop entitled “North-Eastern Africa Workshop Series on the Role of Science in Assisting Regional Policy Development” held Addis Ababa.
Card image
2019-11-12
From Geohazards Risk to Action in Ethiopia: a Timely and Commendable Workshop
Card image
2019-11-07
Great Minds 2020 Internship Programme
Card image
2019-10-30
Possibilities of advancing and strengthening the existed partnership, between Ethiopia and the US institutions have been discussed at the US embassy in Addis Ababa on 28th of October 2019.