የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ውጤት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአዲስ መልክ በአዋጅ ቁጥር 1097/2011 ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ በሥራ ዕቅድ ያከናወናቸውን የትግበራ ውጤት ግምገማ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በክብርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከተለያዩ ተጠሪ ተቋማት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተገምግመው በጥንካሬና በክፍተት የተለዩ ውጤቶች እንዲሁም የወደፊት የትኩረት አቅጣጫተካተዋል፡፡ የክብርት ሚኒስትሯን ሙሉ መግለጫ ከዚህ ሊንክ ያግኙ
ሌሎች ሰነዶች ተለጥፏል 2019-06-18
ያውርዱየከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት በተማሪዎች፣ በወላጆችና በዩኒቨርሲቲ መካከል የሚገባ የኃላፊነት መውሰጃ ውል
Policy ተለጥፏል 2019-09-25
ያውርዱየከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት በተማሪዎች፣ በወላጆችና በዩኒቨርሲቲ መካከል የሚገባ የኃላፊነት መውሰጃ ውል
ሌሎች ሰነዶች ተለጥፏል 2019-09-25
ያውርዱየከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከፍተኛ አመራር ዝግጅት፣ ምልመላና ስምርት ሥርዓት ማስተግበርያ ማኑዋል
ማኑዋል ተለጥፏል 2019-10-14
ያውርዱትምህርትአሳታፊ፣ ዲሞክራሲያዊ፣ ውጤታማና ብቁ አመራር እንዲኖረው ማድረግ እንደሚገባ አቅጣጫ ያስቀምጣል፡፡ በተመሳሳይ አገራዊው የማስፈፀም አቅም ስትራቴጂያችንና ሌሎች የትምህርት ዘርፉ አዋጆችና ደንቦች ለዚሁ ተቋማትን በውጤታማነት ስለመመራት አስፈላጊነት በዝርዝር አስቀምጠዋል፡፡
ማኑዋል ተለጥፏል 2019-10-14
ያውርዱበከፍተኛ ትምህርት የተማሪዎች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች ስታንዳርድ ወጪ መጋራት፣ የተማሪዎች አገልግሎት፣ የተማሪዎች ሥነ-ምግባርና
ደረጃ ተለጥፏል 2019-12-24
ያውርዱየዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የቴክኒካል ረዳት መምህራን የስልጠና መመሪያ
መመሪያ ተለጥፏል 2020-01-03
ያውርዱ