የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ከአለም ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡

Posted 2021-02-15

ሚኒስቴሩ በከፍተኛ ትምህርት ሪፎርም ተግባራት በተለይም በነገዉ እለት ይፋ በሚሆነዉ የአገር በቀል የ3ኛ ድግሪ/Home grown Ph.D. program /አፈጻጸም ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የአለም ባንክ ካንትሪ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን በበኩላቸዉ ለፕሮግራሙ ያላቸዉን አድናቆት ገልጸዉ የሴቶችን አካዳሚክ አሳታፊነትና ለትምህርቱ ዘርፍ ሪፎርም ጠቃሚ የሆኑ ሌሎች የትኩረት መስኮች ላይም ትኩረት እንዲያደርግ አመላክተዋል፡፡፡፡ The Ministry of Science and ...

Read More
የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ጥራትና አግባብነት ችግሮችን ለመሻገርና የዘርፉን የሪፎርም ስራዎች ለማሳካት የትምህርት አመራሩ የሀሳብና ተግባር ቅንጅት ያለዉና ተልዕኮን ማሳካት የሚችል መሆን ይገባዋል ተባለ፡፡

Posted 2021-02-12

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለ51 ዩኒቨርስቲዎች ፕሬዝዳንቶችና የቢዝነስ ልማትና የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ ፤ስትራቴጂና ፕሮግራሞች ላይ በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስልጠናዉን የከፈቱት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በዘርፉ የታቀዱ የሪፎርም ስራዎችን ለማሳካት በእዉቀትና ክህሎት የዳበሩ ብቁና በቂ አመራሮችን ማፍራት ...

Read More
The Minister highlights the importance of project delivery in line with the national policy frameworks.

Posted 2021-01-11

In a consultative meeting held to evaluate the six-month program implementation of the EAST AFRICA SKILLS for TRANSFORMATION and REGIONAL INTEGRATION PROJECT (EASTRIP) the Minister to Ministry of Science and Higher Education Dr. Samuel Urkato highlighted the importance of project development and im...

Read More
ለራያ ዩኒቨርስቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Posted 2021-01-06

የራያ ዩኒቨርስቲ ጥር 15 እና 16 ቀን 2013 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ያካሂዳል፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ተገኝታሁ ምዝገባ እንድታካሂዱ እያሳሰብን መደበኛ ትምህርት የሚጀመረው ጥር 17 ቀን 2013 ዓ.ም መሆኑን ይገልፃል፡፡ የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር....

Read More
ለመንግስት ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Posted 2020-11-04

ለመንግስት ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል ዩኒቨርሲቲዎች ከጥቅምት 23/2013 ዓ.ም. ጀምሮ ተማሪዎቻቸው ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላለፋቸው ይታወቃል፡፡ አሁን በተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት የተማሪዎችን እንቅስቃሴ ለተወሰነ ጊዜ መግታት አስፈልጓል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1. እስካሁን ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻችሁ የደረሳችሁ ተማሪዎች በግቢያችሁ እንድትቆዩና ከተቋሞቻችሁ ኃላፊዎች የሚሰጣች...

Read More
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትኩረታቸዉ በተልዕኮአቸዉ ላይ መሆን አለበት ፤ ክቡር ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ

Posted 2020-10-31

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትኩረታቸዉ በተልዕኮአቸዉ ላይ መሆን አለበት ፤ ክቡር ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ዩኒቨርስቲዎች በየጊዜዉ መልካቸዉን እየቀያየሩ በሚመጡ አጀንዳዎች በመጠመድ ለተቋቋሙለት ዓላማ በሙሉ አቅማቸዉና ትኩረት እዳይሠሩ የሚያደርጉ ጉዳዮችን መቅረፍ መቻል እንደሚገባ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ገልፀዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬዉ ዕለት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲን በጎበኙበት ወቅት እንደገለፁት እንደ እኛ ሀ...

Read More
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የዳዉሮ ተርጫ ካምፓስ ተመረቀ

Posted 2020-10-31

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የዳዉሮ ተርጫ ካምፓስ ተመረቀ ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሶስተኛ ካምፓስ የሆነዉ የዳዉሮ ተርጫ ካምፓስ የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ፣የሚኒስቴር መስሪቤቱ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣የደቡብ ብሔር ብሔረሰብና ህዝቦች የክልል የተለያዩ አመራሮች፣የወላታ እና ዳዉሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪዎችና ሌሎች አመራሮችና የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል፡፡ በምርቃት ሥነስርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ክቡር ሚኒ...

Read More
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚሰማሩ የፖሊስ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

Posted 2020-10-27

"የትምህርት ተቋማትን ሰላም ማስጠበቅ" በሚል ርዕስ የሰላም ሚኒስቴር ከፌዴራል ፓሊስ፣ ከኢትዮጵያ ፓሊስ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ እና ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የተዘጋጀና ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚሰማሩ የፖሊስ አባላት በሰንዳፋ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት በሰላም ሚኒስቴር የህግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ፍሬአለም ሽባባው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ...

Read More
Call for Journal Accreditation Application

Posted 2020-10-23

Call for Journal Accreditation Application ...

Read More
2021 Admission Application Information and Online Application Guide

Posted 2020-09-21

http://www.moshe.gov.et/files/1600674203046.pdf...

Read More