የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር, በአዋጅ ቁጥር 1097/2018 እ.ኤ.አ. ጥቅምት 2018 የተቋቋመው የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና (ቴ/ሙ/ት/ሥ) በኢትዮጵያ እንዲመራ ለማድረግ ነው


ዜና

Card image

ነሐሴ (24/2013ዓ.ም) የኢትዮጲያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የብቃት ምዘና አክሪዲቴሽን ስትራቴጅ ዝግጅት ጉባኤ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከአዳማ ሳይንስና ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ባለፉት ሦስት አመታት የትምህርት ጥራት ለማምጣት በሳይንስ፣ በከፍተኛ ትምህርትና በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ልማት ማነቆዎችን በመለየት የሪፎርም ስራዎች ለመሰራት ተሞክሯል ብለዋል፡፡ ...

Card image

በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ታላቅ አገር አቀፍ ፓናል ዉይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኦርቃቶ ባስተላለፉት ቁልፍ መልእክት ኢትዮጵያ በታሪኳ ሉአላዊነትን በማረጋገጥ የህዝብ አንድነትን በማስጠበቅ የራሷን፣ የቀጠናዉንና የአፍሪካን ሰላም እና ደህንነት በማስጠበቅ ከትዉልድ ትዉልድ በማስተላለፍ የጥቁሮች ኩራት መሆኗ የማይፋቅ ታሪ...

Card image

(ነሀሴ10/2013 ዓም)በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትስስር የልህቀት ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠባቸዉ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች የፕሮጀክቱ የቅድመ ዝግጅት ምዕራፍ ተግባራት አፈጻጸም እና ማነቆ የሆኑ ችግሮች እንዲሁም የ2014 በጀት እቅድ ቀርበዉ ዉይይት ተካሂዷል፡፡ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ባደረጉት ንግግር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ እንደአገር የምንፈልገዉን ስራ ፈጣሪ ለማ...

Card image

የአዲግራት፤ የአክሱም፤ የመቀሌና የራያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በሚመለከት ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ...

አገልግሎቶች

ለቅሬታ አቅራቢዎች በሙሉ የ2013 ዓ.ም የተማሪዎች ምደባ ቅሬታ ከሚያዚያ 25-28/2013 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቅሬታችሁን በአካል መምጣት ሳያስፈልግ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ባዘጋጀው የሚከተለዉ ድረገፅ ላይ ወይም በሚከተሉት የኢሜልና ስልክ አድርሻዎች ቅርታ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል የሚመጣ ቅሬታን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ዌብ ሳይት፡ https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7 ስልክ ቁጥር፡ • +251911763794 • +251943543805 ኢሜል፡ support@ethernet.edu.et


አስተዳደር

ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ

ሚኒስትር

ክቡር ዶ/ር ሙሉ ነጋ

ሚኒስትር ዴኤታ

ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ

ሚኒስትር ዴኤታ

ክቡር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ

ሚኒስትር ዴኤታ


አድራሻችን

ቦሌ ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አካዳሚ ፊት ለፊት, አዲስ አበባ ኢትዮጵያ