ዜናዎች

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር የተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ 2013 ዓ.ም

ተለጥፏል 2021-05-08
Card image

የ2013 ዓ.ም የተማሪዎች ምደባ ቅሬታ ከሚያዚያ 25-28/2013 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቅሬታችሁን በአካል መምጣት ሳያስፈልግ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ባዘጋጀው የሚከተለዉ ድረገፅ ላይ ወይም በሚከተሉት የኢሜልና ስልክ አድርሻዎች ቅርታ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል የሚመጣ ቅሬታን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ዌብ ሳይት፡ https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7

ስልክ ቁጥር፡


ኢሜል፡ support@ethernet.edu.etዜና

Card image
2021-07-18
የመጀመሪያው ኮንቬንሽን የመጀመሪያዎቹ የፈጠራ ስራ አሸናፊዎች ከ250 ሺህ ብር ጀምሮ ተሸልመዋል
Card image
2021-07-14
የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ምርምር፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንዱስትሪ ትስስር ኮንቬንሽን ሀምሌ 5/2013 ጀምሮ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛ
Card image
2021-07-08
የፈጠራና የምርምር ስራዎችን ለማበረታታትና ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል ኮንቬንሽን ሊካሄድ ነዉ
Card image
2021-07-07
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ክረምት በጎ ፈቃድ ስራ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤቶች በማደስ ጀመረ
Card image
2021-07-04
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ ተማሪዎች ቤተሰቦች
Card image
2021-06-30
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ላሉ ተማሪዎች ቤተሰቦች